ቀልድ እንደ እውነት!

 ከጥበበ ሲራክ ዘጉንዳጉንዶ


ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ  ማ…………ቴዎስ        
                           
                            ………….ትያስ


ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም፤ ወእጨጌ ዘመንበረ ተ/ሃይማኖት መልካም የሥራ ጊዜ  እንዲሆንልዎ እንመኛለን።

ቀልደኞች እንደእውነት ሲያደርጉት ለእኛስ መልካም ምኞት አይከለከልም አይደል?
Share this article :

+ የተሰጡ አስተያየቶች + 2 የተሰጡ አስተያየቶች

Anonymous
February 27, 2013 at 2:02 PM

Abune Yosef !!!

Anonymous
February 28, 2013 at 5:52 PM

በእነኤልዛቤል የተዘጋጀው ትያስ፤ ትያስ፤ ትያስ ብዙ ሲሆን የራይት ምልክቱ በእነሱ ውሳኔ ውስጥ ነበር። አንድ ትክክለኛው ራይት ግን ቴዎስ የሚለው ሰው ስለሌለው ብቻውን ነው። የቡድን ዘመቻ ማ.........ቴዎስ (ሲሸነፍ)
ማ .......... (ትያስ) ብበዙ ቁጥር አሸንፏል። ጥሩ ገላጭ ስዕል ነው።

Post a Comment

አስተያየቶች

 
Support : | |
Copyright © 2011. ደጀ ብርሃን dejebirhan - All Rights Reserved

Proudly powered by Blogger