የተሻለ የሥራ ጊዜ እንዲሆንልን ጸልዩልን!

 
በሃሳባችሁ፤ በምክራችሁ፤ በእውቀታችሁ፤ በገንቢ አስተያየታችሁ አብራችሁን ለዘለቃችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!
በዘለፋ፤ በፉከራ፤በስድብና በኢ-ክርስቲያናዊ ጽሁፎቻችሁ ለቆያችሁም አስተዋይ ልቡና ይስጣችሁ! ከጥላቻ የራቀ ማንነት እንዲሰጣችሁ እንመኛለን።
አግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ይባርክ
                                    ደጀብርሃን
Share this article :

+ የተሰጡ አስተያየቶች + 3 የተሰጡ አስተያየቶች

Anonymous
October 6, 2013 at 4:46 AM

"በዘለፋ፤ በፉከራ፤በስድብና በኢ-ክርስቲያናዊ ጽሁፎቻችሁ ለቆያችሁም አስተዋይ ልቡና ይስጣችሁ! ከጥላቻ የራቀ ማንነት እንዲሰጣችሁ እንመኛለን።"
እርግጠኛ ነኝ ይቺ የአንተን የሁለት ዓመት ፅሑፎች ገላጭ ነች:: ለማንኛውም ከዘለፋህ፤ ከፉከራህ፤ከስድብህና በኢ-ክርስቲያናዊ ጽሁፎችህ ለለቀለቅከውም ዝባዝንኬ ታሻሽለው ዘንድ አስተዋይ ልቡና ለራስህ ይስጥህ! ከቤተክርስቲያኗ ጥላቻ የራቀ ማንነት እንዲሰጥህ እመኝልሃለሁ። ካላተመቸችህ ደሞ ውልቅ የምትልበትን ወኔም ይሰጥህ ዘንድ እመኝልሃለሁ።

Anonymous
October 21, 2013 at 6:33 AM

Anonymous above is Stupid... Dejebrihan Enkuan lehuletegnaw amet beselamena bfeker betena aderesen eyalen enkuan Des yalachehu enlalen. keriwunem zemen hulu Egziabeher keenante gar yihun. Tebareku. Yeseyitan telatachen zelefa lemetefiyaw newuna bota atestut.

Anonymous
October 22, 2013 at 1:36 PM

ከላይ 6:33 ላይ ለፃፍከው ደደብ ጴንጤ።
አይ የደደብ ነገር። ደሞ ከድድብናህ መገበዝህ።
በአንተ ቤት ሰይጣን ዘልፎህ ሞተኻል። ወግ ወጉ ተይዟል። ያንተ ዘለፋ ከመንፈስ ቅዱስ ነው አይደል? መቼስ የእናንተ ጴንጤ ተሃድሶ ተብዬዎች ነገር እኮ ቢከፍቱት ተልባ ናችሁ። በሬ ሳሩን እንደሚያይ እናንተም ብሯን ብላችሁ ወደ ገደል እየሄዳችሁ ነው። በተረፈ ደደብነትህን እና መሃይምነትህን ለማሻሻል ሞክር። ፈቃደኝነቱ ካለ ቀላል ነው። ደሞ አትገበዝ።

Post a Comment

አስተያየቶች

 
Support : | |
Copyright © 2011. ደጀ ብርሃን dejebirhan - All Rights Reserved

Proudly powered by Blogger