በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሥር ከሚገኙት
በርካታ ማህበራት መካከል አንዱ ማኅበረ ቅዱሳን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ማህበረ ቅዱሳን
ከተቋቋመለት ዓላማ ውጭ በመሆን መንገዱን ስቶ መሄዱን በርካታ የማህበሩ አባላት እየገለጹ
ከመሆናቸውም በላይ የማህበሩ አካሄድ ለቤተ ክርስቲያን ከባድ አደጋ እንደሆነ በማስጠንቀቅ
ላይ ናቸው፡፡ ለዚህ ደግሞ አንጋፋው የማህበረ ቅዱሳን መሥራች የነበረው መምህር በድረ ገጽ ላይ
ሥውር አመራር እና ግልጽ አመራረ እያለ በመተንተን በሚገባ በማህበሩ ውስጥ የሚሠራውን ሴራ

አስነብቦን እንደነበር ግልጽ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅትም የማህበሩ አካሄድ ከቤተ ክርስቲያኒቱ
መዋቅር ሥር እያፈነገጠ ባለበት በዚህ ወቅት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሳይቀር የስህተት
ምሳሌ ሆኖ መጠቀሱ ይታወሳል፡፡ እንግዲህ በዚህ የ20 ዓመት ጉዞው ውስጥ ማህበሩ
በቤተ ክርስቲያን ስም እያመካኘ ነገር ግን ለራሱ የሚሠራ ለቤተ ክርስቲያኒቱ ግን ከጥቅሙ
ይልቅ ጉዳቱ እያመዘነ መምጣቱን አንዳንድ ለቤተ ክርስቲያኒቱ የሚቆሙ የማህበሩ
አመራር አባላት ይናገራሉ፡፡ ትተው እንዳይወጡ ደሞዝ እንዳይሰሩም ጭንቅ የሆነባቸው
ወንድሞች በማህበረ ቅዱሳን ውስጥ በርካታ ናቸውና፡፡ ይህን የምንለው የማህበሩን
አካሄድ አታውቁም ብለን ሳይሆን እናስታውሳችሁ ብለን ነው፡፡ የረሳችሁትን እንድታስታውሱ
ስንል ያልሰማችሁትን ደግሞ እንድትሰሙ ፈቃዳችን ነው፡፡ ባሳለፍነው ወር ማለትም
በሚያዝያ ወር ውስጥ በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ኃላፊነት ተሰይመው
የነበሩት መልዐከ ጽዮን አባ ኅሩይ ወንድይፍራው ተደርጎ የማይታወቅ ጉዳይ ይዘው ብቅ
በማለታቸው ሳይሾሙ ተሻሩ፡፡