ደጀ ብርሃን/dejebirhan
Friday, December 20, 2019

የዛሬ 7 ዓመት ይህን ተናግረን ነበር!

›
አዲሱ ፓትርያርክ ብዙ ሥራ ይጠብቃቸዋል! በዚህም ተባለ፤ በዚያ አቡነ ማትያስ ፮ኛው ፓትርያርክ ሆነው ተሹመዋል። ባለፈው ግድፈትና እውነት ላይ  እያነሳንና እየጣልን ጊዜ አናጠፋም። ይልቅስ ብዙዎች የታገሉለት...
Wednesday, April 4, 2018

«አሮጌውን እርሾ አስወግዱ፤ ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና»

›
ዕብራውያን פֶּסַח «ፔሳኽ» ይሉታል። ፋሲካ ማለት ነው። በወርኀ ኒሳን በዐሥራ ዐምስተኛው ቀን ይከበራል። ሥርዓቱ የሚጀመረው በዐሥራ አራተኛው ቀን ዋዜማ ሲሆን በፋሲካው ሳምንት እርሾ የገባበት ምንም ዓይነት ምግብ ...
Sunday, January 28, 2018

ኢየሱስ አስተማማኝ መድኅን ስለሆነ እኔ: እኔ ይላል!

›
ኢየሱስን ብቻ መተማመንና የሌላ የማንንም ተስፋ አለመጠበቅ ለምን የግድ ሆነብን? ወደኢየሱስ ለመቅረብና ከኢየሱስ ለመታረቅ ሌላ መንገድ እንደሌለ ማወቅ የሚገባን ምርጫ የለሽ መሆኑን መረዳት የሚገባንስ ለምን ይሆን? ...
‹
›
Home
View web version
Powered by Blogger.