ደጀ ብርሃን/dejebirhan
Tuesday, March 24, 2015

ቤተ ክርስቲያን ግን እያሽቆለቆለች፤ አስተዳደሯ እየሞተ ነው። እየገደላት ያለው ማነው?

›
  በቤተ ክርስቲያን ድክመትና የቁልቁሊት ጉዞ ትልቁን ድርሻ የሚወስደው ከውስጥ የሚነሳው ሽኩቻ እንደሆነ ታሪክ ይነግረናል። ከኬልቄዶን ጉባዔ አንስቶ በየዘመናቱ ሂደት በየክፍልፋይ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ሲታይ የቆ...
Friday, February 20, 2015

«ኃጢአት፤ ይቅርታና ተሐድሶ»

›
አንዳንድ የዋህ የሆኑ ሰዎች የልበ ደንዳኖችን አሳብ ተከትለው ወይም እልከኞቹ የዋሃንን እየነዱ «ቤተ ክርስቲያን አትታደስም» ሲሉ ይደመጣሉ። እነዚህን ሰዎች ስለኃጢአት፤ ንስሐ፤ ይቅርታና ተሐድሶ በማስተማር የሕይወትን መን...
Tuesday, February 3, 2015

የፓስተር ተከስተ ጌትነት የወሲብ ቅሌት በቪኦኤ

›
የዝሙትና የአፍቅሮ ንዋይ አንበሳ ያልሰበረውን መንፈሳዊ ሰው ማግኘት ከባድ እየሆነ ነው። በመጨረሻው ዘመን ላይ ሰይጣን እንደሚያገሳ አንበሳ እየዞረ ሰዎችን የሚሰብርበት ትልቁ መንጋጋው ትዕቢት፤ ዝሙትና ገንዘብን መውደድ...
‹
›
Home
View web version
Powered by Blogger.