Sunday, April 27, 2014
«ኤሪያ 51» በአሜሪካ ውስጥ ያለ ሌላ አሜሪካ!
›
ይህ ሀገር «Area 51» ይባላል። ስያሜውን ያገኘው አሜሪካ በ1967 በቬትናም ላይ ወረራ በፈጸመች ጊዜ ከኦኪናዋ እየተነሳ እንዲደደበድብ ትዕዛዝ የተሰጠው የሲአይኤ የምስጢር ኮድ በወቅቱ ኤርያ 51 ይባል ነ...
Saturday, April 19, 2014
«አሮጌውን እርሾ አስወግዱ፤ ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና»
›
ዕብራውያን פֶּסַח «ፔሳኽ» ይሉታል። ፋሲካ ማለት ነው። በወርኀ ኒሳን በዐሥራ ዐምስተኛው ቀን ይከበራል። ሥርዓቱ የሚጀመረው በዐሥራ አራተኛው ቀን ዋዜማ ሲሆን በፋሲካው ሳምንት እርሾ የገባበት ምንም ዓይ...
Monday, April 14, 2014
«ማኅበረ ቅዱሳን አክራሪ ከሆነ እኔም አክራሪ ነኝ» የሚሉ ድምጾች ምነው በዙሳ?
›
የሚያከሩ እስኪበጠስ ያክርሩ፤ የማያከርና ተግባብቶ የሚኖር የት ይድረስ? በአንድ ወቅት ዳንኤል ክብረት የተባለው ሰውዬ በእንቁ መጽሔት ላይ እንደተናገረው «ማኅበረ ቅዱሳን አክራሪ ሆኖ የገደለው ሰው የለም!...
‹
›
Home
View web version