Saturday, January 19, 2013
እንኳን ለ1975ኛው ዓመት በዓለ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ!
›
ውሃ ለሥጋችን ሕይወት ነው። ከዚያም በላይ የፍሳችንን መዳኛ የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስን ሞት የምናዘክርበት ትልቅ ተስፋችን ነው። ውሃ በዘመነ ኖኅ የኃጢአት በትር ሆኖ የሰው ልጆችን የቀጣ ቢሆንም ነገሮችን ...
Friday, January 18, 2013
የአሜሪካው ሲኖዶስ መግለጫ አወጣ!
›
በ4ኛው ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው የአሜሪካው ሲኖዶስ ጠንከር ያለና መሠረታዊ የልዩነት ነጥቦችን የሚያመላክት መግለጫ አውጥቷል። የሀገር ቤቱ ሲኖዶስ ሕጋዊ እንዳልሆነና ሕጋዊ ሊባል የሚቻለው በአቡነ መር...
Wednesday, January 16, 2013
ሰበር ዜና፤ ቅዱስ ሲኖዶስ ስድስተኛውን ፓትርያርክ ለመምረጥ ውሳኔ አሳለፈ
›
ጥር 8/2005 ዓ/ም ምሽት ላይ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ባስተላለፈው ዜና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከጥር 6 ጀምሮ ባደረገው ስብሰባ ማጠቃለያ ላይ በሰጠው መግለጫ 6ኛውን ፓትርያርክ ለ...
‹
›
Home
View web version