ደጀ ብርሃን/dejebirhan
Thursday, October 11, 2012

ቋሚ ሲኖዶስ ጀግኗል!

›
በቤተ ክርስቲያን ትልቁ ችግር ከአናቱ እስከ እግሩ ጥፍሩ ያለው መዋቅር በበሰበሰ አስተዳደር መተብተቡ ነው። 2 ሺህ ዘመናትን በመከራና በወጀብ ስትናጥ፤ የደም አበላ ግብሯን ጠያይም ልጆችዋን እየሰጠች፤ ከጉዲት እስከ ግራኝ...

የሽጉጡ ጦስ ሁለት የአቡነ ገብርኤልን የቅርብ ረዳቶች ከሥራ አፈናቀለ

›
source: dejeselaam-dejeselaam.blogspot.com የሲዳማ፣ ጌዴኦ፣ አማሮና ቡርጂ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የሆኑት አቡነ ገብርኤል ወደ ሀዋሳ በሥራ ተመድበው ከሄዱበት ጊዜ ጀምሮ ...
Wednesday, October 10, 2012

‹‹ለእንጀራ ብዬ ›› . . . አይባልም!

›
በሰላማዊት አድማሱ Selam.admassu@yahoo.com ሸዋንግዛው፣ በላይነህ፣ ጌታ ነህ፣ ግርማዊ፣ ልዑል፣ ኩራባቸው  . . . እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ስልጣንን፣ ጌትነትን ፣ልዕልናን የሚገልፁ በርካታ ኢትዮ...
‹
›
Home
View web version
Powered by Blogger.