Wednesday, August 22, 2012
የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አስከሬን ወደ ሀገር ቤት ተመለሰ።
›
የጠቅላይ ሚኒስትሩ አስከሬን ትናንት ማታ አራት ሰዓት አካባቢ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል። ሚኒስትሮች፤ አምባሳደሮችና ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት አስከሬናቸው ታጅቦ ወደ ቤተመንግሥት አምርቷል። ብዙዎችም በልቅ...
Tuesday, August 21, 2012
ሰበር ዜና፤ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገለጸ።
›
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አረፉ። ሕወሀትን በመምራትና ኢህአዴግን በማዋቀር ትልቅ ሚና የነበራቸውና ከደርግ ውድቀት በኋላም የሀገሪቱ ርእስ መንግሥት ሆነው ላለፉት 21 ዓመት የቆዩት፤ ጠቅላ...
Monday, August 20, 2012
ሰበር ዜና፤ በማኅበረ ቅዱሳን ትእዛዝ የተሰበሰበው ሲኖዶስ አቡነ ናትናኤልን በዐቃቤ መንበርነት ሾመ።
›
ሸምቆ ወጊው ማኅበር ብጹእ አቡነ ናትናኤልን ዐቃቤ መንበር ለማድረግ ዛሬ 14/12/ 2004 ዓ/ም ሲኖዶሱን በጠራው ዘመቻ መሠረት ይህንኑ አስፈጽሞ ዓላማውን አሳክቷል። ከዓውደ ምሕረት ብሎግ ያገኘነውን ዘገባ...
‹
›
Home
View web version