Sunday, January 29, 2012
«ገና በመንገድ ሳለህ ከባላጋራህ እንድትታረቅ ትጋ»ሉቃ 12፣58
›
ከዚህ ቀደም ስለእርቅ ጉዳይ በተነሳ ሃሳብ ዘመድኩንን ኃያልና የማይንበረከክ ክንድ ባለቤት እንደሆነ አጋኖ ደጀሰላም ብሎግ ዘግቦ ነበር። ዘመድኩንም ሲኦል ብወርድ እንኳን ከበጋሻው ጋር እርቅ አይሞከርም በማለቱም ተገርመን ...
Friday, January 27, 2012
ሕሙም እንዳይረዳ የተቃውሞ ዘመቻ!
›
የአቶ እንዳለ ገብሬን ሕይወት ለመታደግ የገቢ ማሰባሰቢያ መንፈሳዊ ጉባዔ ሊካሄድ ነው "ማኅበረ ቅዱሳን" ጉባዔው እንዲካሄድ በመፍቀዳቸው ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስን ስም አጠራራቸው እስኪረሳ እንዲያልፉ እርግማን...
Thursday, January 26, 2012
መግደልና ማቃጠል!!
›
በሀላባ ቁሊቶ አክራሪ ሙስሊሞች ለጥምቀት በዓል በወጡ ክርስቲያን ምዕመናን ላይ ጉዳት አደረሱ የሀላባ እና አካባቢው ምዕመናን ከፍተኛ ክርስቲያናዊ ገድል በመጋደል ሃይማኖታቸውን መከላከላቸው ተሰማ ጉባ በተባለች ...
‹
›
Home
View web version