ደጀ ብርሃን/dejebirhan
Friday, November 18, 2011

ቅዱሳን መላእክት ትእዛዝ ይጠብቃሉ!

›
መልአክ የሚለውን ለማየት የግስ ዘሮቹን መመልከት ይጠቅማል። ይህንን በተመለከተ ዓይናማው የቤተክርስቲያን ሊቅ የነበሩት አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ(በማቅ ተሃድሶ ተብለዋል) «መጽሐፈ፡ሰዋስው፡ወግስ፡ወመዝገበ፡ቃላት፡ሐዲስ» በ...
Wednesday, November 16, 2011

በትዳር መካከል ያለውን ችግር መፍታት

›
ባልና ሚስት ፍጹማን ባለመሆናቸው በዚህ ምድር ባሉበት ጊዜ በግልም ይሁን በጋራ ስህተት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ ማሰብ አያዳግትም።ባለትዳሮች ሁሉ በሆነ ወቅትና ሁኔታ ውስጥ ይሳሳታሉ። መጠኑና ዓይነቱ ይለያይ እንጂ ስህተት የማ...
Wednesday, November 9, 2011

ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ!

›
ሮሜ 13፣7 «ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ» ክብር ለአንድ ነገር ዋጋ መስጠትን ይመለክታል። ዋጋው...
‹
›
Home
View web version
Powered by Blogger.